ርእሳዊ የቁርአን ጥናት በክርስትና አይን ሲመረመር
M. J. Fisher, M.Div.
ትርጉምና ቅንብር በአዘጋጁ
በዚህ መጽሐፍ የሚገኙት ሐያ ሁለት ርእሳዊ ምእራፎች ጥሩ የሆኑ አጫጭር የቁርአን ጥናት ማጣቀሻ መጻሕፍት ሆነው ሊያገለግሉ ይችላሉ:: እያንዳንዱ አንቀጽ ለተሻሻለ መረዳት በሚያስችል መልኩ ተጽፏል:: የጥናቱ መጨረሻ ደግሞ የመጽሐፍ ቅዱስን እና የቁርአንን ታሪክ በማነጻጸር እስልምናን በክርስትና አይን ይመረምራል::
ማውጫ
ለእስልምና መልስ አማርኛ ዋናው ገጽ